Tags » Ethiopia

ሕወሃት/ኢሕዴግ የ2007ምርጫ ማሸነፊያ ስትራቴጂዎችን አወጣ - በመንግሥት ሀብትና ንብረት መራጮችን መግዛትን ይጨምራል!

Posted by The Ethiopia Observatory

ሚያዚያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም (ኢሳት ዜና):-ከኢህአዴግ የውስጥ ምንጮች ለኢሳት የተላከው የ2007 ዓም ምርጫ ማስፈጸሚያ እቅድ እንደሚያሳየው ለአርሶ አደሩ የማዳበሪያ እዳ እፎይታ በ2006/2007 የመኸር ምርት ዘመን የሚሰጥ ሲሆን፣ ለከተማ ነዋሪዎች ደግሞ በ20 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውሉ ቦታዎችን ይሰጣል።

Ethiopia

Khartoum criticizes TPLF's inadequacy to handle S. Sudan crisis; its 'traditional approach' said drawback to negotiations

Posted by The Ethiopia Observatory

April 15, 2014 (KHARTOUM) – The Sudanese government has sharply criticised the role of the regional block, the Intergovernmental Authority of Development (IGAD), in the ongoing conflict in South Sudan, warning of the gravity of the situation in the newborn state.

Ethiopia

Has the TPLF regime gone into its hooliganism yet again in Benishangul-Gumuz?

By Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory

When some political leaders become aware of their diminished prospects to last in office, they gracefully resign and handover power to whoever existing arrangements choose as successor. 1,659 more words

Ethiopia

Butajira’s ideal health facilities give hope to ending maternal and new-born death in Ethiopia

By Wossen Mulatu

Butajira, 2 April 2014: Around fifteen journalists from eleven media houses visited Butajira hospital and health center to witness firsthand the facilities for mothers and new-borns there. 772 more words

Health

UK meets own legal requirement of issuing report on repression, human rights violation in Ethiopia

By Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory

Ethiopians have started openly criticizing the United Kingdom’s strong political support to the repressive TPLF regime in Ethiopia. In fact, one of them – ‘Mr. 1,499 more words

Ethiopia

ኢትዮጵያዊያንን መበታተን፤ ያልተሳካው የሕወሃት ራዕይ

ሚያዚያ 13 2014

አንድ ቡድን ወይም ድርጅት አንድን ችግር ነቅሶ አውጥቶ ሕዝብ እንዲከተለው ለማድረግ፤ የተነሳው ሃሳብ ወይም ችግር  የሕዝብ ጥያቄ መሆን ይኖርበታል። ችግሩን የመፍታት መንገዱም በሕዝብ ሙሉ እውቅናና ድጋፍ የሚንቀሳቀስ ሊሆን ይገባዋል። ብዙ ጊዜ ጥቂት የማይባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች የራሳቸውን ፍላጎት በሕዝብ ስም ይዘው ቢነሱም የሕዝብ ድጋፍ በማጣታቸው እንደከሰሙ ከኢትዮጵያ የተሻለ ጥሩ ምሳሌ ልናገኝ አንችልም። እንደ ሕወሃት አይነቶቹ ደግሞ በበቀልና በጥላቻ አምጠው የወለዱት አማራን የመጥላትና ብሄሮችን የማጋጨት አባዜ የሕዝብን ይሁንታ ቢያጣም በመሳሪያ በማስፈራራት፣ በጥቅማጥቅም በመደለልና እንዲሁም እንደነሱ አይነት ጠባቦችን ከያካባቢው በማሰባሰብና ሕዝብን በመጫን የሕዝብ ጥያቄ ነው ብለው አርባ ዓመት ሙሉ የሙጥኝ እንዳሉ አሉ። ያም ቢሆን ግን የሚያፍር ህሊናና ዝም የሚል ምላስ የላቸውም እንጅ አካሄዳቸው አሁንም ትክክል እንዳልሆነና ፍጻሜያቸው ውድቀት እንደሆነ ከሕዝብ እየተነገራቸው እና እነሱም እያዩት ነው።

Ethiopia

የግዳጅ ሰልፍ በማዘጋጀት ሀቅን መሸፈን አይቻልም

ሚያዚያ 13 2014

በመጀመሪያዎቹ የወያኔ የአገዛዝ ዘመን አካባቢ ሕወሃት ሕዝብን ለማሳመንና የተሻለ መስሎ ለማታየት እጅግ ብዙ ማስመሰያ ድራማዎችን ሲከውን እንደነበር የቅርብ ጊዜ የሀዘን ትዝታዎቻችን ናቸው። በጊዜው ምንም እንኳ በአብዛኛው የሀገራችን ሕዝብ ያልተነቃበት ቢሆንም ከምሁራን አካባቢና በተለይም የጨካ ዘመን ታሪኩን ብጥር አድርገው በሚያውቁት ግለሰቦችና ባንዳንድ ዓለማቀፍ ተቋማት ዘንድ በጥንቃቄ መታየቱ አልቀረም ነበር። በሗላ ላይ ግን የሚሰሩት ወንጀሎች አይነትና ብዛት እየበዛና በሕወሃት በኩል የሚቀርበው የሽፋን ስእላቸውም የድፍረት እና በግግምና ዝም ብላችሁ እመኑን አይነት እየሆነ ሲመጣ ግን ሁሉም ፋሽስት ወያኔ የውሸት ተዋናይ መሆኑን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን የትወና ታሪክና ዘንግ ሳይቀር መተንበይ ጀመረ። እናም ዛሬ ሕወሃት ለልቅሶ ሳይቀር ትወና አጥንቶና አስጠንቶ እስከማጭበርበር ድረስ ተዳፈረ።

Ethiopia