Tags » Holy Quran

IRONICALLY SHAMEFUL!! ITEMS FOUND WITH CAPTURED BOKO HARAM TERRORIST

According the Director of Army Public Relations, Most of the Boko Haram terrorists captured by Nigerian Military cannot read the Holy Qur’an, some of them can not even recite the first chapter- Suratuh Al-Fathiha, yet they claimed they want to establish an ‘Islamic State’.. 79 more words

Politics

Wonders Of The Holy Quran - The Creation Of Prophet Adam

This video contains a short bayan of Madani Muzakra on topic of “The Creation Of Prophet Adam”, one of the famous programs of Madani Channel. Marvelous informative video in light of Quran and Hadith. 6 more words

Islamic Videos

ቁራን ገፍቶ ገፍቶ ክርስቲያን ያረጋት ሙና ማናት?

(በይዲዲያ)

ሙና ዋልተር በተልእኮ ላይ ናት:: ተልእኮዋም ለመላው እስላሞች በቁራን ውስጥ ያለውን ሚስጥር ማሳወቅ ነው:: ምክንያቱም ብዙ እስላሞች በቁራን ውስጥ ያለውን ሚስጥር ቢያውቁ እስልምናን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እርግፍ አርገው ይተዋሉ ትላለችና::

ሙና በ19 ዓመቷ ነው የሱማሌ የጦር ስደተኛ ሆና ወደ ሲውዲን የመጣችው:: የሴቶች መብት በተከበረበት ወደ ሰለጠነው አውሮፓ ሀገር በመግባቷም በጣም ደስተኛ መሆኗን ትናገራለች:: ይሁንና እንደ አንዲት ወጣት እስላም ሴት ያጋጠማት ተቃራኒው ነበር:: በርግጥም ለመጀመርያ ጊዜ የእስላም ሴቶች የለት ተለት ኑሮን ምን እንደሚመስል የተገነዘበችው በሲውዲን እንደሆነ ትመሰክራለች::

“እዚህ ስዊዲን ውስጥ ያለው እስልምና እንደሱማሌው አይደለም:: ሱማሌ ውስጥኮ በእስላም አገር ስለተወለድን ብቻ እስላም ሆንን እንጂ እስላም እንድንሆን ትምሕርት አንማርም:: ስዊድን ግን መስጊድ ትሄዳለህ ቁራን ይሰጥሃል:: ታነባለህ::”

ሙና ቁራንን ፈጽሞ ሳታነብ እንዳደገች ትናገራለች::

“የምከተለውን እምነት አላውቅም ነበርኮ:: መሐመድን አላውቅም:: አላህን አላውቅም:: ሳውቅ ግን በጣም አዘንኩ:: በጣም ቅር አለኝ:: በጣም ከፋኝ::” በማለት ታስታውሳለች::

ሙና ቁራንን ማንበብ ከጀመረች በኋላ አላህ በጥላቻ የተሞላ ጣኦት እንደሆነ ገባኝ እስልምና ደግሞ የሰላም ሃይማኖት እንዳልሆነ ተገነዘብኩ ትላለች::

“እስልምና ማለትኮ እስልምና ሃይማኖትን የሚቃወሙትን መጥላትና መግደል ማለት ነው:: መሐመድ ማለትኮ ሀገራትን ይወር የነበረ በጣም ስነምግባር የጎደለው ሰው ነበር:: ደም የጠማው ሰው ነበር:: ማንም ሰው ግለ ሕይወቱን የሚዘክሩ መጻሕፍትን ሊያነብ ይችላል:: ምን ያህል አስቸጋሪ ሰው እንደነበረ:: የአይሁድ ሴቶችን እንዴት ይደፈር እንደነበረ: እንዴት ይገል እንደነበረ ተጽፎለታል:: መሐመድኮ በሐሳብ የሚቃረኑትን ሰዎች ሁሉ ሁሉ ይገድል የነበረ ሰው ነው::”

ሙና በዚህ አዝናና ተስፋ ቆርጣ እግዚአብሔርን እስከመካድ ደረሰች:: አንድ ቀን ከቤተሰቿ አንዱ መጽሕፈ ቅዱስ እንድታነብ እስኪያነሳት ድረስ:: በመጀመርያዋ ቀን ያነበበችውንና በማቴ 5:44 ላይ ኢየሱስ “ጠላታችሁን ውደዱ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ” ያለበትን ክፍል እስካሁን ድረስ ታስታውሳለች::

“ጠላታችሁን ውደዱ” የሚለው ትምሕርት ለኔ በጣም እንግዳ የሆነ አስተምህሮ ነው:: ምክንያቱም እስልምና  ጠላታችሁን ግደሉ ነውና የሚለው:: ጠላታችሁን ብቻ ሳይሆን እስልምናን የማይቀበሉትን ሁሉ ግደሉ ነው የሚለው:: ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ፍቅር ሰላም ይቅርታ ምህረት መቻቻልና ደግነት የተሞላ ነው:: ለዚህም ሀሳብ  ተንበረከክሁ::” በጣም በሐሴት ተሞልቼ ነበር:: ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበልኩ::”

ሙና ስለ እስልምና ሃይማኖት በፍጹም ለማያውቁት እስላሞች ሸክም እንዳለባት (እንደሚያሳስባት) ትናገራለች:: ከቁራንም ጥቅሶችን እየጻፈች በየመንገዱ ለምታገኛቸው እስላም ሴቶች ትሰጣቸዋለች:: ይህንንም ስታደርግ ሰዎቹ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማቸው ታስታውሳለች::

“አንዳንዶቹ ቅር ይላቸዋል:: አንዳንዶቹም ሚስቶች ለባሎቻቸው ካልታዘዙ ባሎች ሚስቶቻቸውን መደብደብ እንደሚችሉ ቁራን እንደሚያስተምር ስነግራቸው የለም አይልም ይሉኛል:: ቁራን ላይ አሳያቸዋለሁ:: ” ከዚያም ሴቶችን ሁሉ ይደፍር ስለነበረው ይገል ስለነበረው ያገልል ስለነበረው መሐመድና እነግራቸዋለሁ:: ማንያውቃል ምናልባት አንድ ቀን እድል አግኝተው ካሉበት የሃይማኖት እስራት ሊፈቱ ይችላሉ::”

እንዲያም ሆኖ በፖለቲካዋ ደህና በምትባለዋ ስዊድን የምትኖረው ሙና በቁራን ውስጥ ስላለው ሚስጥር ለእስላሞች በመናገሯ ብቻ ጥቃት ሊፈጽሙባት እንደሚሞክሩ ትናገራለች

“አዎ አንዳንድ አጋጣሚዎች ነበሩ:: ተከስሼ ነበር:: የእስላምፎቢያ አለባት ይላሉ: የተገዛሽ ባሪያ ነሽ ይሉኛል ብቻ እንደዚህ የመሳሰሉ ብዙ ነገሮች ያጋጥማሉ::”
“ዘረኛ” እስከመባል የደረሰችበት አጋጣሚ አለ:: ሙና እስላማዊ ራዲካሊዝም በስዊዲን አደገኛ ንግድ እየሆነ እንደመጣ ታስጠነቅቃለች:: በዚህም ሳቢያ የስዊዲን ማሕበረሰብ ባለማወቅ አያሌ እስላም ሴቶችን እየገደለ እንዳለ ትናገራለች::

“እኛ ስዊዲናዊያን ነን:: የሃይማኖት ነጻነት አለን ይላሉ:: እውነታው ግን ያ አይደለም:: ስዊዲናዊ እስላም ሴት ምንም ዓይነት የሃይማኖት ነጻነት የላትም:: የምትኖረው በአላህ ሕግ እንጂ በስዊድን ሕግ አይደለም:: ስለዚህ ሁሉም ሰው የሃይማኖት ነጻነት ያለው ይመስላቸዋል:: የሃይማኖት ነጻነት የለንም:: ነጻነቱ ለእስላም ሴቶች ሳይሆን ለሌሎች ነው::”

ሙና አንዳንዴ በሞት ቀጠና ውስጥ ትጓዛለች:: አንዳንዴ ደግሞ በፖሊስ ጥበቃ ትጓዛለች:: እምነቷን ለመጀመርያ ጊዜ ለእስላሞች ያካፈለችበትንና ጉተንበርግ ተብሎ የሚጠራውንና እስላሞች የሚኖሩብተን አካባቢ ልታሳየን ፈለገች:: ይሁን እንጂ የሙስሊም አለባበስ መልበስ ነበረባት:: አለበለዚያ ፊቷን ካልሸፈነች አደጋ ላይ ልትወድቅ ትችላለችና::

“በርግጥም ስጋና ደም እንደመሆኔ ወደዚያ አይነት ስፍራ መሄድ አልፈልግም:: በሕይወት አልወጣምና” ትላለች ሙና ስለቦታው አስፈሪነት ስትናገር::

“በርግጥ እስላሞች እንደማንኛውም ሰው በተፈጥሮ መልካም ሰዎች ናቸው:: ነገር ግን ቁራንን ሲያነቡ ጅምላ ጨራሽ መሳሪያ ይሆናሉ:: ለምሳሌ አይሲስ አልሸባብ ወይም ቦኩሃራም የሚባሉትን ቡድኖች የወሰድን እንደሆነ ጽንፈኞች ወይም አክራሪዎች አይደሉም:: ጥሩ እስላሞች ናቸው:: ጥሩ እስላም ማለት ደግሞ የእስልምናን አስተምሕሮ የሚከተል ማለት ነው:: ጥሩ እስላሞች የነቢዩ መሐመድን ትምሕርት የሚከተሉ ናቸው:: አሁን የሚያደርጉትን ነቢዩ መሐመድ አድርጎታል:: ታዲያ ነቢዩ መሐመድ ሲያደርግ ያዩትንኮ ነው የሚያደርጉት::”

ሙና በአሁኑ ሰዓት በቪዲዮና በንግግር በተደገፈ ገለጻ መልክቷን ታስተላልፋለች:: ሕይወቷ አደጋ ላይ ቢወድቅ እንኳ የምታደርገውን ነገር እንደማታቆም ትናገራለች::

(ምንጭ cbn news)

Backlog - ማህደረ ጉዞ

The Cow 153

The Cow 153: O you who believe! seek assistance through patience and prayer; surely Allah is with the patient.

twitter facebook

Allah

Introduction to Islamic Morals

Though man, by divine inspiration or natural instinct finds out the roots of good and bad and through natural guidance, differentiates between the desirable and the undesirable, it does not mean that people can understand all the problems facing them in the field of morality by themselves without a teacher. 1,108 more words

Islamic Morals

Oldest fragments of Holy Quran found

Researchers at the University of Birmingham have discovered what could be the oldest fragments of the Holy Quran among manuscripts that had previously remained unidentified among the university’s collection of Middle Eastern books and documents. 93 more words

Current Affairs